ቄስ ጉዲና በምን ይታወሳሉ?

የጀርመኑ ፕሬዚዳንት ዮኣሒም ጋውክ ሰኞ መጋቢት 10 ቀን 2005 ዓም የቄስ ጉዲና ቱምሳ መቃብርን ጎብኝተው የአበባ ጉንጉን ማስቀመጣቸው ተዘግቧል። ለመሆኑ በደርግ ዘመን የመካነ-ኢየሱስ ቤተክርስቲያን መሪ የነበሩት ቄስ ጉዲና በምን ይታወሳሉ?