ኢራቅ የተወረረችበት 10ኛ ዓመት
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
«---አዲሲቱ ኢራቅን እንድትገነቡ እንረዳችኋለን።በነፃይቱ ኢራቅ በጎረቤቶቻችሁ ላይ የሚፈፀም ወረራ አይኖርም።ተቃዋሚዎች አይገደሉም።የማሰቃያ ጉሮኖዎች፥ የመድፈሪያ ክፍሎች አይኖሩም።የአምባገነኑ ዘመን እያበቃ ነዉ።የነፃነታችሁ ቀን ተቃርቧል።»