ኢራቅ የተወረረችበት 10ኛ ዓመት

«—አዲሲቱ ኢራቅን እንድትገነቡ እንረዳችኋለን።በነፃይቱ ኢራቅ በጎረቤቶቻችሁ ላይ የሚፈፀም ወረራ አይኖርም።ተቃዋሚዎች አይገደሉም።የማሰቃያ ጉሮኖዎች፥ የመድፈሪያ ክፍሎች አይኖሩም።የአምባገነኑ ዘመን እያበቃ ነዉ።የነፃነታችሁ ቀን ተቃርቧል።»