Amharic ዳግ የኢትዮጵያን እርምጃዎች እንደሚያደንቅ ሊቀመንበሩ አስታወቁ VOA Amharic Mar 17, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ መንግሥት ሕዝቡን ከድህነት ለማውጣት እያደረገ ያለውን ጥረት እንደሚያደንቁ በምኅፃር ዳግ ተብሎ የሚታወቀው የለጋሾች የልማት አጋርነት ቡድን የኢትዮጵያው ጥምረት ተባባሪ ሊቀመንበር ጊርት ገት አስታውቀዋል፡፡