ቤቶች ኤጀንሲ የቤቶች ግንባታ ለማካሄድ በድጋሚ ጥያቄ አቀረበ Ethiopian Reporter April 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ እንደሌሎች ዓመታት ሁሉ ተስፋ ባለመቁረጥ በሚቀጥለው የበጀት ዓመትም መንግሥት የቤት ግንባታ ያካሂድ ዘንድ እንዲፈቅድለት ጥያቄ አቀረበ፡፡