Amharic ሱዳናውያኑ የርዳታ ጠባቂዎች ሁኔታ DW Amharic Mar 16, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የተመድ እአአ በ 2013 ዓም ለሱዳን ስለሚሰጠው የርዳታ እና የበጀት ዕቅድ ሰሞኑን ተወያይቶዋል። ድርጅቱ ይህን ያስታወቀው ለጋሽ ሀገራት እና የመንግሥት ባለሥልጣናት ምን ያህል የሱዳን ዜጎች ርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው በሱዳን መዲና ካርቱም ከተወያዩ በኋላ ነው።