መንግሥት በነዳጅ ላይ ቀጥተኛ ያልሆነ ድጎማ እያደረግኩ ነው አለ

መንግሥት ካለፈው ወር ጀምሮ በጨመረው የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጠቃሚው ኅብረተሰብ ግብር እንዳይከፍል በማድረግ ቀጥተኛ ያልሆነ ድጎማ በማድረግ ላይ  እንደሚገኝ የንግድ ሚኒስትር ዴኤታው አስታወቁ፡፡