የኢንተርኔት መረጃ ና እንቅፋቱ DW Amharic March 12, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለጋዜጠኞች መብት ደህንነት የሚሟገተው ድንበር የማይገድበው ድርጅት፡ በምሕፃሩ"አርኤስኤፍ" ምዕራባውያን መንግሥታት ፈላጭ ቆራጭ መንግሥታት ትችት የሚያቀርቡ ጋዜጠኞችን እና የኢንተርኔት ድረ ገፅ አምደኞችን ለማፈን እና ለመሰለል በሚያደርጉት ጥረት ላይ ይረዳሉ ሲል ወቀሰ።