የኢንተርኔት መረጃ ና እንቅፋቱ

ለጋዜጠኞች መብት ደህንነት የሚሟገተው ድንበር የማይገድበው ድርጅት፡ በምሕፃሩ”አርኤስኤፍ” ምዕራባውያን መንግሥታት ፈላጭ ቆራጭ መንግሥታት ትችት የሚያቀርቡ ጋዜጠኞችን እና የኢንተርኔት ድረ ገፅ አምደኞችን ለማፈን እና ለመሰለል በሚያደርጉት ጥረት ላይ ይረዳሉ ሲል ወቀሰ።