የዕድገትና የለውጥ ዕቅድ ግምገማ DW Amharic March 11, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በኢትዮጵያ የዕድገትና ለውጥ (ትራንስፎርሜሽን) ዕቅድ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ግማሽ ጊዜው የተጠናቀቀ ሲሆን፤ የአፈፃፀም ሂደቱን የተመለከተ ግምገማ ባለፈው ሳምንት ቀርቦ ነበር። መንግስት የኢትዮጵያ የእድገትና የለውጥ ዕቅድ አፈፃፀም ውጤታማ ነው ሲል አስታውቀዋል። በዋና ዋና ዘርፎች ግን ከዕቅድ በታች የሆነ ውጤት መዝገቡም በስብሰባው ገልጿል።