Amharic የአርቲስት በሃይሉ መንገሻ መታሰቢያ DW Amharic Mar 7, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአርቲስት በሃይሉ መንገሻ ስርዓተ-ቀብር ሐሙስ የካቲት 28 ቀን፣ 2005 ዓም ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ተፈፅሟል። አርቲስት በሃይሉን በቅርበት ከሚያውቁት የሙያ አጋሮቹ መካከል አርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆን ጨምሮ የተለያዩ የቴአትር ባለሙያዎችና አርቲስቶች ስለ በሃይሉ መንገሻ የሚሉን ይኖራል።