የአርቲስት በሃይሉ መንገሻ መታሰቢያ DW Amharic March 7, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአርቲስት በሃይሉ መንገሻ ስርዓተ-ቀብር ሐሙስ የካቲት 28 ቀን፣ 2005 ዓም ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ተፈፅሟል። አርቲስት በሃይሉን በቅርበት ከሚያውቁት የሙያ አጋሮቹ መካከል አርቲስት ዓለምፀሐይ ወዳጆን ጨምሮ የተለያዩ የቴአትር ባለሙያዎችና አርቲስቶች ስለ በሃይሉ መንገሻ የሚሉን ይኖራል።