Amharic የእህል ምርት እና የእህል ዋጋ ይዞታ DW Amharic Mar 3, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዚህ ዓመት በብሔራዊ ደረጃ ምርት ላይ ባጠቃላይ መሻሻል መመዝገቡን አንዳንድ የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ምርቱ በተለይ ትርፍ በማምረት በሚታወቀው በምዕራባዊው የሀገሪቱ አካባቢ ጥሩ እንደሆነ፡ እስከ አምስት ከመቶ ጭማሪ እንዳሳየ ነው የሚነገረው።