የእህል ምርት እና የእህል ዋጋ ይዞታ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በዚህ ዓመት በብሔራዊ ደረጃ ምርት ላይ ባጠቃላይ መሻሻል መመዝገቡን አንዳንድ የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ምርቱ በተለይ ትርፍ በማምረት በሚታወቀው በምዕራባዊው የሀገሪቱ አካባቢ ጥሩ እንደሆነ፡ እስከ አምስት ከመቶ ጭማሪ እንዳሳየ ነው የሚነገረው።