የሱዳን ድንበር ላይ ግጭት DW Amharic February 28, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሱዳን የድንበር ግዛት ብሉ ናይል ዉጊያ ተጠናክሮ መቀጠሉን ዘገባዎች ያመለክታሉ። ጉዳዩን በቅርብ የሚከታተሉ ምንጮች ኤል ኩርሙክ የተሰኘችዉን ከተማ ለመያዝ ሰሞኑን በመንግስት ኃይሎችና በአማፅያን መካከል ጠንካራ ዉጊያ ካሄዱን ይገልፃሉ፤ የሱዳን ጦር በበኩሉ ዘገባዉን አስተባብሏል።