የአዲስ አበባ ከተማ ቦታዎች ደረጃ ጥናት ዛሬ ይፋ ይደረጋል

በአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ውስጥ ተካተው የሚገኙ ቦታዎችን ደረጃ ለመስጠት ላለፉት ሦስት ወራት ሲሠራ የነበረው ጥናት ዛሬ በጊዮን ሆቴል ይፋ ይደረጋል፡፡