Amharic የአዲስ ሆስፒታል ፕሮጀክት በአዲስ አበባ DW Amharic Feb 21, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሆስፒታሉን የሚገነባው የኢትዮ አሜሪካውያን ሐኪሞች ቡድን 3 አባላት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ለለግንባታው የሚያስፈልጋቸውን ቦታ መረከባቸውንና ግንባታውም ከ 6 ወር በኋላ እንደሚጀመር አስታውቀዋል ።