ማሊ፣ የለጋሽ ሀገራት ጉባዔ በአዲስ አበባ DW Amharic January 30, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የማሊ አማፂያንን ለሚወጋዉ ጦርና በጦርነቱ ለምትወድመዉ ማሊ ዳግም ግንባታ ገንዘብ ለማዋጣት ዛሬ አዲስ አበባ የተሰየመዉ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ከአራት መቶ ሐምሳ ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማዋጣት ቃል ገባ።የአፍሪቃ ሕብረት የሠላምና የፀጥታ ምክር ቤት ኮሚሽነር አምባሳደር ራምታ ላማምራ እንዳስታወቁት የተዋጣዉ የገንዘብ መጠን ከተጠበቀዉ በላይ ነዉ።