የኬንያ ምርጫና ማህበራዊ ብዙሃን መገናኛ DW Amharic January 31, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለሁሉም ክፍት የሆኑትን ማህበራዊ ብዙሃን መገናኛ በኬንያ የጎሳ ፖለቲካ ለማራመድ አለአግባብ የሚጠቀሙባቸውም አሉ ። ከአሁኑ እንኳን ባለፈው ምርጫ ወቅት የነበረውን አይነት ስሜት የሚቀሰቅሱ ፅሁፎች ይወጣሉ ። ባለፈው ምርጫ ከተከሰተው ብጥብጥ በኋላ ጥላቻን የሚቀሰቅሱ ንግግሮች በህግ ተከልክለዋል ።