የኤርትራው የሰኞ አጋጣሚ የትልቁ ሥዕል ትንሽ ምዕራፍ ነው – ሌአናር ቪንሶን

ወደ አንድ መቶ የሚሆኑ የኤርትራ ወታደሮች ሰሞኑን ባካሄዱት አመፅ የማስታወቂያ ሚኒስቴሩን ይዘውት ውለዋል፡፡ ምሽት ላይ ለቅቀው ወጥተዋል፡፡ ነገሩ ምንድነው? ሰዎቹስ እንዴት ናቸው? ወደፊትስ?