Amharic የኤርትራው የሰኞ አጋጣሚ የትልቁ ሥዕል ትንሽ ምዕራፍ ነው – ሌአናር ቪንሶን VOA Amharic Jan 22, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ወደ አንድ መቶ የሚሆኑ የኤርትራ ወታደሮች ሰሞኑን ባካሄዱት አመፅ የማስታወቂያ ሚኒስቴሩን ይዘውት ውለዋል፡፡ ምሽት ላይ ለቅቀው ወጥተዋል፡፡ ነገሩ ምንድነው? ሰዎቹስ እንዴት ናቸው? ወደፊትስ?