Amharic ገብረ ክርስቶስ ደስታ – ሁለገቡ ጥበበኛ፤ VOA Amharic Jan 25, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሥመ ጥሩ ሠዓሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደሰታ ከሰላሳ ዓመታት በፊት በገዛ አንደበቱ ያነበባት አንዲት ግጥም መነሻነት የተቀናበረ ዝግጅት ነው። ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው የግጥም ጉባኤ ትወስደናለች። ቆይታ ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ወርቁ ተገኝ ጋር።