Amharic ተቃውሞ በለንደን የኤርትራ ኤምባሲ DW Amharic Jan 25, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ተቃዋሚዎቹ እርምጃውን የወሰዱት ኤምባሲው እንደማይፈራ ህዝቡ እንዲያውቅ ለማድረግ፤ እንዲሁም የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱና የመንግሥትም ሥልጣን ለህዝብ እንዲሰጥ ለመጠየቅ መሆኑን ለዶቼቬለ ተናግረዋል።