የማሊ ጦርነት፥ ጅምላ ግድያና ሊቢያ DW Amharic January 24, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለቱአሬግ ጎሳ አባላት መብትና ነፃነት ከሚፋለሙት ታጣቂዎች ብዙዎቹ በኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊ አገዛዝ ዘመን የቢሊያ ጦር ባልደረባ የነበሩ ናቸዉ።የቃዛፊ መንግሥት በምዕራባዉያን ሐገራት ጦር ድብደባና በአማፂያን ዉጊያ ሲወገድ የቱአሬግ ወታደሮች ከነ-ትጥቃቸዉ ወደ ማሊ ተሻግረዋል።