Amharic ለደን ጥበቃ የኅብረተሰብ ተሳትፎ DW Amharic Jan 15, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ የደን ሽፋን ከጊዜ ወደጊዜ እየቀነሰ መሄዱ ተደጋግሞ የተገለፀ ጉዳይ ነዉ። በአንዳንድ አካባቢዎች ጭርሱን ተራቆቶ የነበረዉ ስፍራ በተለያዩ ስልቶች እንዲያገግም መደረጉ ቢነገርም ይህ ደን የሚባለዉንና የሀገሪቱን የተፈጥሮ ሀብት አይተካም የሚሉ ወገኖች አሉ።