የዴር- ሱልጣን ገዳም ጥሪ DW Amharic January 10, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በቅድስቲቱ አገር በእየሩሳሌም ክርስቶስ የተሰቀለበት የተቀበረበት፤ እንዲሁም የተነሳበት ስፍራ ተብሎ በሚታመንበት በጎልጎታ ተራራ ላይ የሚገኘዉ ዴር- ሱልታን ገዳም የሚገኘዉ የኢትዮጳያ ይዞታ፤ በመፈራስ ላይ ከመሆኑ የተነሳ፤ እጅግ አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱን መነኮሳቱ እየተናገሩ ነዉ።