የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ መግለጫ DW Amharic December 26, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አብዛኛዎቹ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው ለመሳተፍ ብዙ ቅድመ ሁኔታዎችን ቢያስቀምጡም የራዕይ ፓርቲ ግን በምርጫው ለመሳተፍ መወሰኑን አስታውቀዋል ። መሪዎቹ በሰጡት መግለጫ የኢትዮጵያ መንግሥት በቅርቡ ሁለት ተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስሮችን መሾሙን ህገ መንግሥቱን የጣሰ በማለት ተቃውመዋል