የጎርጎሮሳዊዉ ቀመር የገና በዓል DW Amharic December 25, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በጎርጎሮሳዊ የዘመን ቀመር 2012ዓ,ም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በመላዉ ዓለም በሚገኙ ይህን አቆጣጠር በሚከተሉ ክስቲያኖች ዘንድ ተከበረ። የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ቤኔዲክት 16 ተኛ በግጭት በሚታመሱት በእስራኤልና ፍልስጤም በሊባኖስ በሶሪያ በኢራቅንና በአጎራባች ሃገሮች የሠላም ጥሬ አስተላለፉ ።