የዓለም ገበያ በመቀዛቀዙ ላኪዎች ምርት ጨምረው እንዲልኩ ተጠየቀ

በውድነህ ዘነበ

በዓለም ገበያ ውስጥ የግብርና ምርቶች ዋጋ እየቀነሰ በመምጣቱ ምክንያት ንግድ ሚኒስቴር የአገሪቱ ኤክስፖርተሮች የሚልኩትን የምርት መጠን እንዲጨምሩ ጠየቀ፡፡