ሳይንስና የኅልፈተ- ዓለም ትንቢቶች፣ DW Amharic December 19, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዚህ ቀን ብሎ! ቀን ቆርጦ ፣ ዘመን ፣ ቀንና ሰዓት ጠቅሶ--- ፕላኔታችን ትጠፋለች! ብሎ ለመናገር ትክክለኛ መረጃ ሊኖር ይገባል። በየዘመናቱ ስለምድር መጥፋት ብዙ ተተንብዮአል፤ ግን እንደሚባለው ዓይነት የዓለምን ክፍሎች የሚያዳርስ ብርቱ የሚባል አደጋም