ጠንካራ አፍሪካዊ ሚና የሚያጫውተን ጠንካራ ኢትዮጵያዊነት እንፍጠር! Ethiopian Reporter December 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለቅኝ ገዥዎች አንንበረከክም ወይም አንገዛም በሚል ጠንካራ የኢትዮጵያዊነት መንፈስና እምነት የውጭ ወራሪዎችን መክተን በቅኝ ግዛት ሥር ያልወደቅን ሕዝብ ነን፡፡