የአባቶችን እርቀ ሰላም አስመልክቶ ከጀርመን ፍራንክፈርት ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የተላከ መግለጫ

(READ THIS NEWS ARTICLE IN PDF) 

(ደጀ ሰላም፤ ኅዳር 22/2005 ዓ.ም፤ ኖቬምበር 30/2012)፦ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን
አባቶች በእርቀ ሰላም ዙሪያ ለመነጋገር የአንድ ሳምንት ዕድሜ በቀራቸው በአሁኑ ሰዓት ከተለያዩ አካላት የሚላከው የድጋፍ መግለጫ
ተጠናክሮ ቀጥሏል። ቀደም ብሎ “
ከጉባኤ ካህናት ወምዕመናን
ለቤተክርስቲያን ሰላም
ተማጽኖ ባሻገር አስመልክቶ ጀርመን አገር
ፍራንክፈርት
ከተማ የሚገኘው የሐመረ ብርሃን ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን መግለጫው
አውጥቷል። ሙሉውን ከዚህ ያንብቡ።