የአባቶችን እርቀ ሰላም አስመልክቶ ከጀርመን ፍራንክፈርት ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የተላከ መግለጫ
(READ THIS NEWS ARTICLE IN PDF)
(ደጀ ሰላም፤ ኅዳር 22/2005 ዓ.ም፤ ኖቬምበር 30/2012)፦ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን
አባቶች በእርቀ ሰላም ዙሪያ ለመነጋገር የአንድ ሳምንት ዕድሜ በቀራቸው በአሁኑ ሰዓት ከተለያዩ አካላት የሚላከው የድጋፍ መግለጫ
ተጠናክሮ ቀጥሏል። ቀደም ብሎ “ከጉባኤ ካህናት ወምዕመናን
ለቤተክርስቲያን ሰላም” ተማጽኖ ባሻገር አስመልክቶ ጀርመን አገር
ፍራንክፈርት
ከተማ የሚገኘው የሐመረ ብርሃን ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን መግለጫው
አውጥቷል። ሙሉውን ከዚህ ያንብቡ።