M23 ከያዛቸው አካባቢዎች መልቀቅ መጀመሩ DW Amharic November 29, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የM23 አማጺያን ከጎማ እንዲወጡ ከመወሰኑ በስተቀር የተኩስ አቁም ስምምነት እስካሁን አልተደረሰም። በሌላ በኩል የM23 አማጺያን የፖሊቲካ ዦን ማሪ ሩጋ ፣ የኮንጎ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ካቢላ አማጺያኑ የጠየቁትን ሲያሟሉ ብቻ ከጎማ እንደሚወጡ ተናግረዋል፣