Amharic የግብፅ ፕሬዝዳት ዉሳኔና ተቃዉሞዉ DW Amharic Nov 28, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአደባባይ ሠልፍ፥ተቃዉሞዉ እየጠነከረ ሔደ።ትናንት አደባባይ የወጣዉ ተቃዋሚ ወደ ሰወስት መቶ ሺሕ ተገምቷል። ተቃዋሚዎችን የሚቃወሙት ወይም ፕሬዝዳንቱን የሚደግፉት ወገኖችም አደባባይ አይዉጡ እጅ ቁጣ ንዴታቸዉ እያየለ መሆኑን አልሸሸጉም።እና በሳቸዉ ቋንቋ ግብፅ ለሁለት ተገመሰች