Amharic የያሲር አረፋት አሟሟትና ምርመራዉ DW Amharic Nov 27, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አረፋት በጠና በታመሙበት ወቅት ይጠቀሙበት በነበረዉ የጥርስ ቡሩሽና ይጠመጥሙት በነበረዉ ካፍያ ላይ በተደረገዉ ምርመራ ፖልኒየም ሁለት መቶ የተሰኘዉ ገዳይ መርዛማ ንጥረ ነገር ተገኝቶበታል።የመርዙ መገኘት በፍልስጤማዉያን ዘንድ አረፋትን ያስገደለችዉ እስራኤልነች የሚል ጥርጣሬ አስከትሏል