የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ላብራቶሪ ተዘረፈ
- ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል
በታምሩ ጽጌ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአይቲኤስሲ ላብራቶሪ ሰሞኑን መዘረፉን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡- ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል
በታምሩ ጽጌ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአይቲኤስሲ ላብራቶሪ ሰሞኑን መዘረፉን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡