የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ላብራቶሪ ተዘረፈ
– ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል
በታምሩ ጽጌ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአይቲኤስሲ ላብራቶሪ ሰሞኑን መዘረፉን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡– ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል
በታምሩ ጽጌ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአይቲኤስሲ ላብራቶሪ ሰሞኑን መዘረፉን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡