ፍልስጤም የእስራኤል ወታደራዊ ጥቃትን ኢትዮጵያ እንድታወግዝ ጠየቀች

-    ኢትዮጵያ የአፍሪካን አቋም እንደምታንፀባርቅ ገለጸች

በዮሐንስ አንበርብር

ሰሞኑን በእስራኤልና በሐማስ መካከል በተከሰተው ግጭት ምክንያት በአዲስ አበባ ጉብኝት ያደረጉት የፍልስጤም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያን ትብብር ጠይቀዋል፡፡