የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ጅምር ሊበረታታና አርዓያ ሊሆን ይገባል

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን እያስተባበረ ነው፡፡ ቡድኑ በፈቃደኝነትና በፍላጎት ላይ የተመሠረተ ነው፡፡