የመኢአድ መግለጫ DW Amharic November 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship መኢአድ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በሰጠው መግለጫ በተለይ በደቡብ ክልልና በአሶሳ አካባቢ አባላቶቹ ላይ የሚካሄደው የሰብአዊ መብት ጥሰት ተጠናክሮ መቀጠሉን አስታውቋል ። በአባላቶቹ ላይ ስለ ሚፈፀመው የመብት ረገጣ ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላትም ሆነ ለሰብአዊ መብት ድርጅቶች ቢያሳውቅም ችግሩ አለመወገዱን መኢአድ ተናግሯል ።