የእስራኤል እና የፍሊስጤም ግጭት DW Amharic November 19, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የእስራኤልና የፍሊስጤም ሚሊሻዎች በሮኬትና በቦምብ ጥቃት ከጀመሩ ዛሬ ስድስተኛው ቀን ነው። የእስራኤል ጥቃት ከጀመረበት ካሳለፍነው ረቡዕ ወዲህ ትናንት ለጋዛ እጅግ አሳዛኝ ቀን ነበር። በጋዛ ከተማ ቤቶች ላይ ያነጣጠረ የእስራኤል የአየር ጥቃት ቢያንስ 11 ሰላማዊ ሰዎችን ሲገድል 30 የሚሆኑትን አቅስሏል።