Amharic በፀረ ሽብር ህግ የተከሰሱት 21 ሰዎች የዕለቱ ችሎት DW Amharic Nov 19, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት፤ አቃቢ ህግ የግንቦት ሰባት አባላት ናቸው ብሎ በፀረ ሽብር ህግ የከሰሳቸውን 21 ተጠርጣሪዎች ክስ በማድመጥ ዛሬ ትዕዛዝ ሰጠ።