የሲየራ ልዮን ምርጫና የሀገሪቱ ጊዚያዊ ሁኔታ
በሲየራ ልዮን ከተባበረው ዓብዮታዊ ግንባር ዓማፅያን ጋ የተካሄደው ዘግናኙ የርስበርስ ጦርነት እአአ በ 2001 ዓም ካበቃ በኋላ የሀገሪቱ ሕዝብ ዛሬ ለሦስተኛ ጊዜ አዲስ አዲስ ፕሬዚደንት እና አዲስ ምክር ቤት ለመምረጥ ወደየምርጫ ጣቢያዎቹ ወጥቶዋል።