የሲየራ ልዮን ምርጫና የሀገሪቱ ጊዚያዊ ሁኔታ DW Amharic November 17, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሲየራ ልዮን ከተባበረው ዓብዮታዊ ግንባር ዓማፅያን ጋ የተካሄደው ዘግናኙ የርስበርስ ጦርነት እአአ በ 2001 ዓም ካበቃ በኋላ የሀገሪቱ ሕዝብ ዛሬ ለሦስተኛ ጊዜ አዲስ አዲስ ፕሬዚደንት እና አዲስ ምክር ቤት ለመምረጥ ወደየምርጫ ጣቢያዎቹ ወጥቶዋል።