በአዲስ አበባ የመንገድ ፕሮጀክቶች ባለድርሻ አካላት እየተወነጃጀሉ ነው
– ዘንድሮ ከ1900 በላይ ቤቶች ይፈርሳሉ
በዳዊት ታዬ
በአዲስ አበባ መንገዶች ፕሮጀክት ግንባታ አፈጻጸሞች መስተጓጐል ምክንያት በባለድርሻ አካላት መካከል ያለመግባባት በመፈጠሩ አንደኛው ሌላኛውን ተጠያቂ እያደረገ ነው፡፡