የስፖርት ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ዜና ዕረፍት

ባደረበት ህመም ሳቢያ ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው በስፖርት ዘገባ አቅራቢነቱ የታወቀው ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ሥርዓተ ቀብር ዛሬ በቅድሥት ሥላሤ ካቴድራል ተፈፅፀመ።