የሶሪያ ዉጊያ፤ተቃዋሚዎችና ሐያሉ ዓለም DW Amharic November 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ምዕራባዉያኑ የኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊ አገዛዝን ለማስገድ ያዘመቱትን አይነት ጦር በፕሬዝዳት በሽር አል-አሰድ ላይ ለማዝመት እስካሁን አቅሙና ፍላጎቱ ያላቸዉ አይመስልም።ቢኖራቸዉ እንኳን የሩሲያና የቻይና ተቃዋሚዎቻቸዉን እንደከዚሕ ቀደሙ ማግባባት ወይም ማታለል አልቻሉም።