አዲሷ የሶማልያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር DW Amharic November 5, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሶማሊያ መንግስት ትናንት አዲስ ካቢኔ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሠረት 10 የመንግስት ካቢኔ አባላት ተመርጠዋል። ወይዘሮ ፎዚያ ዩሱፍ ሃጂ በሶማሊያ ታሪክ የመጀመሪያ ሴት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። የካቢኔዎቹ ሹመት በሶማሊያ የሚታየውን የጎሳ ፖሊቲካ ሽኩቻ ይቀንሳል ተብሎ ይታመናል።