መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ባንክ ላቋቁም ነው አለ
– ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ አልቀረበለትም
– ሕገ መንግሥቱ ለመከላከያ ከሰጠው ኃላፊነት ጋር ይጋጫል
በዮሐንስ አንበርብር
መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ባንክ ለማቋቋም እየሠራ መሆኑንና በተያዘው የበጀት ዓመት ውስጥም ባንኩ ተመሥርቶ ወደ ሥራ እንደሚገባ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ አስታወቁ፡፡– ብሔራዊ ባንክ ጥያቄ አልቀረበለትም
– ሕገ መንግሥቱ ለመከላከያ ከሰጠው ኃላፊነት ጋር ይጋጫል
በዮሐንስ አንበርብር
መከላከያ ሚኒስቴር ወታደራዊ ባንክ ለማቋቋም እየሠራ መሆኑንና በተያዘው የበጀት ዓመት ውስጥም ባንኩ ተመሥርቶ ወደ ሥራ እንደሚገባ ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ አስታወቁ፡፡